የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 11:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ስለዚህ ጌታዬ ሆይ እርሱ የተናረገውን አቅልለህ አትመለከተው። ነገር ግን እውነት ስለሆነ በልብህ አኑረው፤ ሕዝባችን አይቀጣም፤ እግዚአብሔርን ካልበደሉ በስተቀር ሰይፍም ሊያጠፋቸው አይችልም።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አቤቱ ጌታዬ፥ ነገ​ሩን አት​ናቅ፤ ነገር ግን እው​ነት ስለ​ሆነ በል​ብህ አኑ​ረው፤ ፈጣ​ሪ​ያ​ቸ​ውን ካል​በ​ደሉ ሕዝ​ባ​ችን ሊጠፉ አይ​ች​ሉም፤ ሰይ​ፍም ሊያ​ጠ​ፋ​ቸው አይ​ች​ልም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 11:10
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች