የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 10:21 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ሆሎፎርኒስ በከፋይ፥ በወርቅ፥ መርገድና በከበረ ድንጋይ በተሠራ መጋረጃ ውስጥ በአልጋው ላይ ተጋድሞ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሆሎ​ፎ​ር​ኒ​ስም በወ​ርቅ፥ በመ​ረ​ግ​ድና ዋጋው ብዙ በሆነ ዕንቍ የተ​ሠራ ነጭ ሐር በተ​ነ​ጠ​ፈ​በት በዙ​ፋኑ ላይ በድ​ን​ኳኑ ውስጥ ተኝቶ ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 10:21
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች