የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 10:19 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በውበቷ ተደነቁ፥ በእርሷም ምክንያት የእስራኤልን ልጆች አደነቁ፥ እርስ በርሳቸውም እንዲህ ተባባሉ፦ “እንዲህ ያሉ ሴቶች ያሉትን ሕዝብ የሚንቀው ማነው? ከእነርሱ አንድ ሰው እንኳ ማስቀረት መልካም አይደለም፥ ከተውናቸው ምድሪቱን ሁሉ ሊስቡ ይችላሉ።”

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ደም ግባ​ት​ዋ​ንም አደ​ነቁ፤ ስለ እር​ስ​ዋም የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች አደ​ነቁ፤ እርስ በር​ሳ​ቸ​ውም፥ “እንደ እነ​ዚህ ያሉ ሴቶች ያሉ​ትን ሕዝብ የሚ​ንቅ ማን ነው? ዓለ​ሙን ሁሉ ሊተ​ነ​ኰሉ ስለ​ሚ​ችሉ ከእ​ነ​ዚህ ሰዎች አንድ ሰውስ እንኳ ይቀር ዘንድ መል​ካም አይ​ደ​ለም” ተባ​ባሉ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 10:19
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች