የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 10:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በየድንኳኑ ስለ ዮዲት መምጣት ተወርቶ ነበርና በሰፈሩ ሁሉ ታላቅ መደነቅ ሆነ፥ መምጣቷንም እስኪነግሩላት ድረስ ከሆሎፎርኒስ ድንኳን ውጭ ቆማ በመጠበቅ ላይ ሳለች ሰዎች በዙሪያዋ ተሰበሰቡ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሕዝ​ቡም ሁሉ ተሰ​በ​ሰቡ፤ በድ​ን​ኳኑ ፊት እን​ዳ​ለች ዜናዋ በሰ​ፈሩ ተሰ​ምቶ ነበ​ርና መጥ​ተው ስለ እርሷ እስ​ኪ​ነ​ግ​ሩት ድረስ ከሆ​ሎ​ፎ​ር​ኒስ ድን​ኳን ውጭ ከብ​በ​ዋት ቆሙ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 10:18
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች