የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 10:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ያዟትና እንዲህ ሲሉ ይጠይቋት ጀመር፦ “ከማን ወገን ነሽ? ከየት ትመጫለሽ? ወዴትስ ትሄጃለሽ?” እርሷም እንዲህ ስትል መለሰችላቸው፤ “እኔ የዕብራውያን ልጅ ነኝ፥ ለእናንተ መብል እንዲሆኑ ተላልፈው ሊሰጡ ስለሆነ ከእነርሱ ፊት ጠፍቼ መጣሁ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ይዘ​ውም መረ​መ​ሩ​አት፤ እን​ዲ​ህም አሏት፥ “አንቺ ማን ነሽ? ከየት መጣሽ? ወዴ​ትስ ትሄ​ጃ​ለሽ?” እር​ስ​ዋም አለ​ቻ​ቸው፥ “እኔ ከዕ​ብ​ራ​ው​ያን የተ​ወ​ለ​ድሁ ነኝ፤ ሀገ​ራ​ቸ​ውን ለእ​ና​ንተ አሳ​ል​ፈው ሊሰጡ በወ​ደዱ ጊዜ ከእ​ነ​ርሱ ኰብ​ልዬ መጣሁ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 10:12
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች