የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 10:10 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

በከፈቱላትም ጊዜ ዮዲት ወጣች፥ አገልጋይቷም ከእርሷ ጋር፤ የከተማይቱ ሰዎች ተራራውን እስክትወርድና ሸለቆውን አልፋ እስክትሄድ ድረስ ይመለከቷት ነበር፤ ከዚያ በኋላ ግን ሊያዩአት አልቻሉም።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ይህ​ንም በአ​ደ​ረጉ ጊዜ ዮዲት ወጣች፤ ብላ​ቴ​ና​ዋም ከእ​ርሷ ጋር ወጣች፤ የከ​ተ​ማው ሰዎ​ችም ካን​ባው ወርዳ ከሸ​ለ​ቆው እስ​ክ​ታ​ልፍ ድረስ ያዩ​አት ነበር፤ ከዚህ በኋላ ግን አላ​ዩ​አ​ትም።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 10:10
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች