በእነዚያ ቀኖች ንጉሥ ናቡከደነፆር በሰፊ ሜዳ በንጉሥ አርፋክስድ ላይ ጦርነት ከፈተ፥ ያም በራጋው አውራጃ ያለ ሜዳ ነው።
በዚያም ወራት ናቡከደነፆር ንጉሡ አርፋስክድን በሰፊ ሜዳ ተዋጋው፤ ያም ሜዳ በራግው አውራጃ ያለ ነው።