የበራፎቹ ቁመት ወደ ላይ ሰባ ክንድ ጐናቸው አርባ ክንድ ሆኖ የእግረኛ ጦር ወታደሮች በሰልፍ እንዲወጡባቸው ሆነው የተሠሩ ነበሩ።
ጽኑዓኑ፥ ኀያላኑና የጥበቃ ሠራዊቱ የሚገቡባቸው የሚከፈቱ የበሮችዋን ደጃፍ ቁመታቸውን ሰባ ክንድ፥ ስፋታቸውን አርባ ክንድ አድርጎ ሠራ።