የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ዮዲት 1:16 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከዚህ በኋላ ከመላ ሠራዊቱና ከብዙ ጦረኞቹ ጋር ተመለሰ፤ በዚያም እርሱና ሠራዊቱ ሁሉ እየበሉና እየጠጡ መቶ ሃያ ቀን ተቀመጡ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እር​ሱም ተመ​ለሰ፤ ከእ​ርሱ ጋር ያሉ እጅግ አር​በ​ኞች የሆኑ ብዙ ሰዎ​ችም ሁሉ ተመ​ለሱ፤ በዚ​ያም ሲያ​ስ​ብና ሲመ​ክር መቶ ሃያ ቀን ተቀ​መጠ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ዮዲት 1:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች