በታላቂቱ ከተማ በነነዌ በአሦራውያን ላይ የገዛው ናቡከደነፆር ከነገሠ ዐሥራ ሁለተኛው ዓመት ነበር፤ በዚያን ጊዜ አርፋክስድ በኤቅባጥና ባሉ በሜዶናውያን ላይ ነግሦ ነበር።
በታላቅዋ ከተማ በነነዌ ለአሦር በነገሠ በናቡከደነፆር በዐሥራ ሁለተኛው ዓመት፥ ሜዶንንና ባጥናን ይገዛ የነበረው ንጉሥ አርፋክስድ፥