ኢየሱስም “ወንድምሽ ይነሣል፤” አላት።
ኢየሱስም፣ “ወንድምሽ ይነሣል” አላት።
ኢየሱስም “ወንድምሽ እንደገና ከሞት ይነሣል” አላት።
ጌታችን ኢየሱስም፥ “ወንድምሽስ ይነሣል” አላት።
ኢየሱስም፦ “ወንድምሽ ይነሣል” አላት።
አሁንም ከእግዚአብሔር የምትለምነውን ሁሉ እግዚአብሔር እንደሚሰጥህ አውቃለሁ፤” አለችው።
ማርታም “በመጨረሻው ቀን በትንሣኤ እንደሚነሣ አውቃለሁ፤” አለችው።
ኢየሱስ “ካመንሽ የእግዚአብሔርን ክብር እንደምታዪ አልነገርሁሽምን?” አላት።