ከሐዲዎች እንዲህ ሲሉ ተማከሩ፥ “እነሆ ዮናታንና የእርሱ ተከታዮች በሰላምና ያለ ፍርሃት ይኖራሉ፤ ስለዚህ ሄደን ባቂደስን እናመጣዋለን፤ እርሱ ሁሉንም ባንድ ሌሊት ይዞ ያስራቸዋል።”