በዚያን ጊዜ አልቂሞስ መቅሠፍት አገኘው፥ ሥራውም ተቋረጠ፤ አንደበቱ ተያዘ፤ ሽባ ሆነ፤ ከዚያ ወዲያ አንዲት ቃል እንኳን መናገርና ስለ ቤቱ አንድ ነገር እንኳ ማዘዝ አቃተው።