የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:50 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ባቂደስ ወደ ኢየሩሳሌም ተመለሰ። በይሁዳ ምድር ከተሞች ሠራ፤ በኢያሪኮ፥ በኤማሁስ፥ በቤቶሮን፥ በቤቴል፥ በተሞናታ፥ በፋራቶን፥ በጫፎን ምሽግ ሠራ፤ ከፍተኛ ግንቦችንና መዝጊያዎችን፥ መሸጐሪያዎችንም አደረገ።

ምዕራፉን ተመልከት



1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 9:50
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች