ዮናታን ጓዙ ብዙ ስለ ነበረ ወዳጆቹ ናቦታውያን ጓዙን በእነርሱ ዘንድ ለማስቀመጥ እንዲፈቅዱለት ለመጠየቅ የወታደሮች አዛዥ የነበረውን ወንድሙን ወደ እነርሱ ላከው።