መቶ ሃያ ዝሆኖች፥ ፈረሰኛው ጦረኞችና የሠረገላ ጦረኞች እንዲሁም ብዙ ሠራዊት አስከትቶ ሊወጋቸው የመጣባቸውን የእስያ ንጉሥ የነበረውን አንጥዮኩስን አሸንፈውታል፤