እስፖርታውያን የላኩት የደብዳቤው ግልባጭ እንዲህ ይላል፥ “ሹማምንትና የእስፖርታ ከተማ ለወንድሞቻቸው ለሊቀ ካህናት ሰምዖንና ለሽማግሌዎች፥ ለካህናት ለአይሁድ ሕዝብ ሁሉ ሰላምታ ያቀርባሉ።