ስምዖን ከእነርሱ ጋር አንድ ስምምነት አደረገና ጦርነቱን አቆመ፤ ነገር ግን ከከተማዋ አባረራቸው፤ ጣዖቶች የነበሩባቸውን ቤቶች አጸዳ፤ ከዚህ በኋላ በዜማና በምስጋና ገባ፤