በዙሪያቸው በኪነጥበብ የተሠሩ ረዣዥም ዓምዶቹ ላይ በባሕር ላይ የሚሄዱ ሰዎች ሁሉ የሚያዩዋቸውን የዘለዓለም ማስታወሻ የሚሆኑ የጦር መሣሪያዎችና መርከቦች ተቀርጸውባቸው ነበረ።