አሁን አንድ መቶ የብር መክሊትና መያዢያ የሚሆኑ ሁለቱ ልጆቹን ላክልን፤ ይህንንም የምንለው ከተለቀቀ በኋላ እንዳይሸፈትብን ብለን ነው፤ ይህ ከተደረገልን እንለቀዋልን”።