ስለዚህ ወደየቤታቸው እንዲሄዱ አሰናብታቸውና እንሂድ፥ ያችን ከተማና ሌሎች ምሽጐች፥ የቀሩትን ወታደሮችና የጦር አለቆች ሁሉ እሰጥሃለሁ፤ ከዚህ በኋላ እኔ ወደ ሀገሬ እመለሳለሁ፤ አመጣጤም ለዚሁ ነበር።”