እንዲያውም በክብር ተቀበለውና ወደ ወዳጆቹ ሁሉ አቀረበው፤ እጅ መንሻዎችም አቀረበለት፤ ለወዳጆቹ ሁሉና ለወታደሮቹም፥ “ልክ ለእኔ እንደምትታዘዙኝ እንዲሁም ለዮናታን ታዘዙ” ሲል ትእዛዝ ሰጣቸው።