በአባቱ ቦታ ላይ ልጁ እንዲነግሥ ለእርሱ ልጁን እንዲያስረክበው ወተወተው፤ ዲማጥሮስ የዘዘውን ሁሉ አብራራለት፤ ወታደሮቹም ምን ያህል እንደሚጠሉት ነገረው፤ እዚያ ብዙ ቀኖች ተቀመጠ።