ከሰማርያ ተወስደው ለይሁዳ አገር የተጨመሩት ሦስቱ አገሮች ከይሁዳ አገር ጋር ይሁኑ፤ በአንድ አለቃ ሥር ብቻ ይሁኑ፤ ለሊቀ ካህናት ብቻ እንጂ ለሌላ ባሥልጣን አይታዘዙ።