የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:37 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አንዳንዶቹ በታላላቅ መንግሥት ምሽጐች ውስጥ ይሆናሉ። አይሁዳውያን በመንግሥት ታማኝነት ቦታ ላይ ይሰማሉ፤ መሪዎቻቸውና አለቆቻቸው ከነእርሱ ውስጥ ይመረጣሉ፤ ንጉሡ በይሁዳ አገር ውስጥ እንዳዘዘው በሕጋቸው መሠረት ይተዳደራሉ።

ምዕራፉን ተመልከት



1ኛ መጽሐፈ መቃብያን 10:37
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች