በመንግሥቴ ውስጥ የትም ቦታ ይሁን ከእሁዳ አገር ተማርኮ የመጣ አይሁዳዊ ሁሉ ምንም ሳይከፍል ነፃ እንዲሆን አድርጌዋለሁ፤ ሁሉም ከግብር ነፃ ይሁኑ፤ የተያዘባቸውም እንስሳ ነፃ ይውጣ፤